Téléchargement gratuit de Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pour Android APK

org.goranda.eotcbiblepro

(5)

La première Bible complète éthiopienne orthodoxe en geez, amharique et anglais

Télécharger l'APK

TÉLÉCHARGER APK (6.1)
Vérifié sûr à installer

Partager

Captures d'écran

La description

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

Mots clés associés à Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Mobile

Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Les achats intégrés gratuits sont tous déverrouillés. Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK Téléchargement gratuit Android Apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk téléchargement gratuit dernière version Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk téléchargement gratuit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK Téléchargement gratuit pour Android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk téléchargement gratuit android mod pro Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk téléchargement gratuit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Version Pro APK Téléchargement gratuit Android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Pro Version App APK Télécharger pour Android gratuit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android Apk Télécharger Revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android apk reddit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pour Android apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android Apk Téléchargement Gratuit Revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android Téléchargement gratuit Aptoide Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android a telecharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android a telecharger gratuit descargar un android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ TÉLÉCHARGER Android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ poner musica un android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ poner trucos un android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ancienne version de l'apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ dernière version apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pour PC Miroir apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk télécharger gratuitement Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk télécharger la dernière version Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk4fun Télécharger l'APK Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Télécharger l'APK Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pour Android Fichier apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pur Téléchargement de l'application apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android Télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK Télécharger gratuitement Télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Téléchargement Apk pour Android Télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android Télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure Télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK gratuit Téléchargez Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pour Chromebook Téléchargez Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk et obb Télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Apk Téléchargement Gratuit PC Télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratuitement télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk téléchargement gratuit télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratuit pour android télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk version complète gratuite télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ dernière version gratuite apk télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk nouvelle version gratuite télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratuit cracké sur télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratuit ici comment télécharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratuitement Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk téléchargeur gratuit payant Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK gratuit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk piratage gratuit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk hack téléchargement gratuit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Cheats Apk Téléchargement Gratuit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Télécharger l'APK gratuit Aptoide Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ HD Apk Téléchargement Gratuit