Download gratuito di Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ per APK Android

org.goranda.eotcbiblepro

(5)

La prima Bibbia ortodossa etiope completa in Geez, amarico e inglese

Scarica APK

SCARICA APK (6.1)
Verificato sicuro da installare

Condividere

Screenshot

Descrizione

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

Parole chiave correlate a Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Mobile

Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Acquisti in-app gratuiti tutti sbloccati. Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download gratuito android apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download gratuito ultima versione Download gratuito di Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download gratuito android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download gratuito Android mod download gratuito di pro Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ versione pro apk download gratuito android Download dell'apk dell'app versione pro Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ per Android gratuito Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ download apk android revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android apk reddit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ download gratuito di apk android revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ download gratuito per Android aptoide Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android un telecharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android una gratuità per il caricabatterie scaricare un Android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Telecharger Android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ poner musica a Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android poner trucos un Android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk vecchia versione Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ultima versione Apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ per pc Mirror apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Download apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ gratuito Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ scarica l'ultima versione dell'apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk4fun Download apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Download apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ per Android File apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pure Download dell'app apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android Scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download gratuito Scarica il download apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ per Android Scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android Scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure Scarica l'apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ gratuitamente Scarica l'apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ per Chromebook Scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk e obb Scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download gratuito per pc Scarica l'apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Scarica l'apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratuitamente scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download gratuito scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratuito per android scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk versione completa gratuita scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ultima versione gratuita scarica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk nuova versione gratuita scarica l'apk gratuito Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ su cui craccare scarica l'apk gratuito Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ qui come scaricare l'apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ gratuitamente Downloader gratuito apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pagato Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gioco gratuito Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk hack gratuito Download gratuito di Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk hack Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ cheats apk download gratuito Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ scarica apk gratuito aptoide Download gratuito di Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ hd apk