Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ gratis para Android APK

org.goranda.eotcbiblepro

(5)

La primera Biblia ortodoxa etíope completa en geez, amárico e inglés

Descargar APK

DESCARGAR APK (6.1)
Verificado seguro de instalar

Compartir

Capturas de pantalla

Descripción

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

Palabras clave relacionadas con Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Mobile

Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Compras gratuitas desde la aplicación todas desbloqueadas. Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descarga gratuita android apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descarga gratuita última versión Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descarga gratuita Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descargar gratis android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descarga gratuita android mod pro Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descarga gratuita Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pro versión apk descarga gratuita android Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pro versión de la aplicación apk para android gratis Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android apk descargar revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android apk reddit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android apk descargar gratis revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android descargar gratis aptoide Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android un telecargador Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android un telecargador gratuito descargar un Android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android telecargador poner musica a Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android poner trucos a Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk versión antigua Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk última versión Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk para pc Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk espejo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descargar gratis Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descargar la última versión Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk4fun Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk para android Archivo apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ descarga de la aplicación apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descargar gratis Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descargar para android Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratis Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk para Chromebook Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk y obb Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descarga gratuita para pc Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratis descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk descarga gratuita descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratis para android descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk versión completa gratuita descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratis la última versión descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk nueva versión gratuita descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratis crackeado en descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratis aquí cómo descargar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk gratis Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk free downloader paid Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk juego gratuito Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk truco gratuito Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk hack descarga gratuita Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ trucos apk descarga gratuita Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ descargar gratis apk aptoide Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ hd apk descarga gratuita