Android için Ücretsiz Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK İndir

org.goranda.eotcbiblepro

(5)

İnez, Amharca ve İngilizcede ilk tamamlanan Etiyopya Ortodoks İncil

APK indir

APK İNDİR (6.1)
Yükleme için güvenli olduğu doğrulandı

Paylaş

Ekran görüntüleri

Açıklama

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Mobil ile alakalı anahtar kelimeler

Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Ücretsiz Uygulama İçi Satın Alımların tümünün kilidi açıldı. Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK Ücretsiz Android İndir APKPure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz indir son sürümü Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz indirme Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz indir android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz indir android modu pro Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz indirme Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pro version apk ücretsiz indir android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pro version uygulaması apk indir for free android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android apk indir revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android apk reddit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android apk ücretsiz indir revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android ücretsiz indirme aptoide Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android bir tele şarj cihazı Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android bir telecharger hediye Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ bir android'i açın Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android telecharger Bir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android için poner musica Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ bir android olduğunu düşünmek Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk eski sürüm Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk son sürüm Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk için pc Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk yansıtması Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk indir bedava Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk son sürümü indir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk4fun Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk indir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk indir for android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk dosyası Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk saf Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk uygulama indirme Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ'ı indirin apk indir ücretsiz Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ'ı indirin android için apk indir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android indir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure'u indirin Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk'yı ücretsiz indirin Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk dosyasını Chromebook için indirin Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ve obb'yi indirin Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk indir ücretsiz indir pc Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk indir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk indir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ'ı indir apk ücretsiz Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ'ı indir apk ücretsiz indir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk'yı android için ücretsiz indirin Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz tam sürümü indirin Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz son sürümü indirin Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz yeni sürümü indir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ücretsiz apk dosyasını indirin crackli Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ ücretsiz apk dosyasını buradan indirin Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk nasıl ücretsiz indirilir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz indirici ücretli Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz oyun Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ücretsiz hack Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk hack ücretsiz indir Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ hileleri apk ücretsiz indirme Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Ücretsiz APK İndir Aptoide Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ hd apk ücretsiz indirme