Bezpłatne pobieranie Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ na Androida

org.goranda.eotcbiblepro

(5)

Pierwsza kompletna etiopska Biblia Ortodoksyjna w języku geez, amharsko i angielskim

Pobierz plik APK

POBIERZ APK (6.1)
Zweryfikowano, że można bezpiecznie zainstalować

Dzielić

Zrzuty ekranu

Opis

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

Słowa kluczowe powiązane z Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Mobile

Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Wszystkie bezpłatne zakupy w aplikacji są odblokowane. Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk za darmo do pobrania na Androida apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk do pobrania za darmo najnowszą wersję Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk do pobrania za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk za darmo do pobrania na Androida Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk free download android mod pro Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk do pobrania za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pro wersja apk za darmo do pobrania na Androida Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Pro Version apk do pobrania za darmo na Androida Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android apk download revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android APK Reddit Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APKpure na Androida Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android apk do pobrania za darmo revdl Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android Aptoide do pobrania za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android i telecharger Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android i gratuit do telechargera descargar a Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Android Telecharger poner musica a Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android poner trucos a Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ android Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk stara wersja Najnowsza wersja Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk na PC Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ lustro APK Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk do pobrania za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pobierz najnowszą wersję Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk4fun Pobieranie Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk do pobrania dla Androida Plik APK Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk czysty Pobieranie aplikacji Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android Pobierz za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Pobierz Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk do pobrania na Androida Pobierz aplikację Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ na Androida Pobierz Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkpure Pobierz za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Pobierz pakiet APK Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ na Chromebooka Pobierz Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk i obb Pobierz za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pc Pobierz plik APK Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Pobierz plik APK Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pobierz za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pobierz Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk do pobrania za darmo pobierz za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk na Androida pobierz darmową pełną wersję Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pobierz bezpłatną najnowszą wersję Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pobierz darmową nową wersję Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk pobierz darmowy apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ crack pobierz tutaj darmową aplikację Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ jak pobrać aplikację Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ płatny darmowy program do pobierania apk Darmowa gra Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ hack bez apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk hack do pobrania za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ kody apk do pobrania za darmo Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ pobierz darmowy aptoide apk Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ HD apk do pobrania za darmo